ቀን 01/07/2017ዓ.ም በተቋማችን የልደታ ክ/ከተማ ትራፊክ ፖሊስ ማኔጅመንት የመኪና አደጋ እና የስርቆት ወንጀል አስከፊነትን ለተቋሙ ሰራተኞች እና ለተማሪዎች በፍላግ ሴሪሞኒ ላይ ተገኝተው ገለፃ አድርገዋል።እናመሰግናለን።