Metebabr Primary and Middle School
Announcement በ 02/7/2017ዓ.ም በመተባበር ት/ቤት አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8)በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ።

በ 02/7/2017ዓ.ም በመተባበር ት/ቤት አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8)በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ።

11th March, 2025

በ 02/7/2017ዓ.ም በመተባበር ት/ቤት አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8)በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ። በፕሮግራሙ ላይ ከአብነት ጤና ጣቢያ ባለሙያን በመጋበዝ ግንዛቤ በመስጠት እንዲሁም በሴት መምህራን እና አ/ሰራተኞች መካከል ቀኑን ምክንያት በማድረግ የእግር ኳስ ጨዋታ  ተካህዷል ።ፕሮግራሙን ላስተባበሩ የስርዓተ ፆታ ክበብን ተቋሙ ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል!!!!!!

.

Copyright © All rights reserved.

Created with