በመተባበር አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለሚያስተምሩ መምህራን በ ኢ -ስኩል ሲስተም ላይ ማለም በ lesson plan አዘጋጀት ፣ በተማሪዎች ስም መጥሪያ ፣ የቡድን አፈጣጠር እና በሌሎች ስራዎች ላይ ስልጠና ተሰጥቷል።